1
1ኛ መጽሐፈ ሳሙኤል 9:16
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
“ነገ በዚህ ጊዜ ከብንያም ምድር አንድ ሰው ወደ አንተ እልካለሁ፤ በሕዝቤ በእስራኤል ላይ መሪ እንዲሆን ቀባው፤ እርሱም ሕዝቤን ከፍልስጥኤማውያን እጅ ይታደጋል። እነሆ፤ ሕዝቤን ከላይ ተመልክቻለሁ፤ የስቃይ ጩኸቱ ከእኔ ዘንድ ደርሷልና።”
አወዳድር
{{ጥቅስ}} ያስሱ
2
1ኛ መጽሐፈ ሳሙኤል 9:17
ሳሙኤል ሳኦልን ባየው ጊዜ ጌታ፥ “ያ የነገርሁህ ሰው እነሆ! እርሱም ሕዝቤን ይገዛል” አለው።
Home
Bible
Plans
Videos