1
2ኛ መጽሐፈ ሳሙኤል 3:1
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
በዳዊት ቤትና በሳኦል ቤት መካከል የነበረው ጦርነት ለረጅም ጊዜ ቆየ፤ ሆኖም ዳዊት እያየለ ሲሄድ፥ የሳኦል ቤት ግን እየደከመ ነበር።
አወዳድር
{{ጥቅስ}} ያስሱ
2
2ኛ መጽሐፈ ሳሙኤል 3:18
ስለዚህ ጌታ ለዳዊት፥ ‘በአገልጋዬ በዳዊት ሕዝቤን እስራኤልን ከፍልስጥኤማውያን እጅና ከጠላቶቻቸው ሁሉ እጅ እታደጋቸዋለሁ’ ብሎ ተስፋ ስለ ሰጠው፥ ይህን አሁን አድርጉ።”
Home
Bible
Plans
Videos