1
መዝሙረ ዳዊት 22:1
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
አወዳድር
{{ጥቅስ}} ያስሱ
2
መዝሙረ ዳዊት 22:5
አባቶቻችን በአንተ ተማመኑ፥ ተማመኑ አንተም አዳንሃቸው።
3
መዝሙረ ዳዊት 22:27-28
ችግረኞች ይበላሉ፥ ይጠግቡማል፥ ጌታንም የሚሹት ያመሰግኑታል፥ ልባቸውም ለዘለዓለም ሕያው ይሁን። የምድር ዳርቻዎች ሁሉ ያስቡ፥ ወደ ጌታም ይመለሱ፥ የአሕዛብ ነገዶች ሁሉ በፊቱ ይሰግዳሉ።
4
መዝሙረ ዳዊት 22:18
አጥንቶቼ ሁሉ ተቈጠሩ፥ እነርሱም አዩኝ ተመለከቱኝም።
5
መዝሙረ ዳዊት 22:31
ትውልድ ይገዛለታል፥ የሚመጣው ትውልድ ስለ ጌታ ይነገረዋል፥
Home
Bible
Plans
Videos