1
መዝሙረ ዳዊት 51:10
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
ሐሤትንና ደስታን አሰማኝ፥ የሰበርሃቸውም አጥንቶቼ ደስ ይላቸዋል።
አወዳድር
{{ጥቅስ}} ያስሱ
2
መዝሙረ ዳዊት 51:12
አቤቱ፥ ንጹሕ ልብን ፍጠርልኝ፥ የቀናውንም መንፈስ በውስጤ አድስ።
3
መዝሙረ ዳዊት 51:11
ከኃጢአቴ ፊትህን መልስ፥ በደሌንም ሁሉ ደምስስልኝ።
4
መዝሙረ ዳዊት 51:17
አቤቱ፥ ከንፈሮቼን ክፈት፥ አፌም ምስጋናህን ይናገራል።
5
መዝሙረ ዳዊት 51:1-2
6
መዝሙረ ዳዊት 51:7
እነሆ፥ በዓመፃ ተወለድሁ፥ እናቴም በኃጢአት ፀነሰችኝ።
7
መዝሙረ ዳዊት 51:4
ከበደሌ ፈጽሞ እጠበኝ፥ ከኃጢአቴም አንጻኝ፥
Home
Bible
Plans
Videos