1
መዝሙረ ዳዊት 59:16
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
እነርሱም መብል ለመፈለግ ይበተኑ፥ ያልጠገቡ እንደሆነም ያላዝኑ።
አወዳድር
{{ጥቅስ}} ያስሱ
2
መዝሙረ ዳዊት 59:17
እኔ ግን ለኃይልህ እቀኛለሁ፥ በምሕረትህም ማልዶ ደስ ይለኛል፥ በመከራዬ ቀን መጠጊያዬና አምባዬ ሆነኸኛልና።
3
መዝሙረ ዳዊት 59:9-10
አንተ ግን አቤቱ፥ ትሥቅባቸዋለህ፥ አሕዛብንም ሁሉ ማላገጫ ታደርጋቸዋለህ። እግዚአብሔር መጠጊያዬ ነውና ኃይሌን ወደ አንተ አስጠጋለሁ።
4
መዝሙረ ዳዊት 59:1
Home
Bible
Plans
Videos