የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መዝሙረ ዳዊት 59:9-10

መዝሙረ ዳዊት 59:9-10 መቅካእኤ

አንተ ግን አቤቱ፥ ትሥቅባቸዋለህ፥ አሕዛብንም ሁሉ ማላገጫ ታደርጋቸዋለህ። እግዚአብሔር መጠጊያዬ ነውና ኃይሌን ወደ አንተ አስጠጋለሁ።