1
መዝሙረ ዳዊት 77:11-12
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
ይህ ድካሜ ነው አልሁ፥ የልዑል ቀኝ መለወጡ። የጌታን ሥራ አስታወስሁ፥ የቀደመውን ተኣምራትህን አስታወሳለሁና፥
አወዳድር
{{ጥቅስ}} ያስሱ
2
መዝሙረ ዳዊት 77:14
አቤቱ፥ መንገድህ በመቅደስ ውስጥ ነው፥ እንደ እግዚአብሔር ያለ ታላቅ አምላክ ማን ነው?
3
መዝሙረ ዳዊት 77:13
በምግባርህም ሁሉ እናገራለሁ፥ ሥራህንም አሰላስላለሁ።
4
መዝሙረ ዳዊት 77:1-2
በቃሌ ወደ እግዚአብሔር ጮኽሁ፥ ቃሌም ወደ እግዚአብሔር ነው፥ እርሱም አደመጠኝ።
Home
Bible
Plans
Videos