1
መዝሙረ ዳዊት 96:4
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
ጌታ ታላቅ፥ ምስጋናውም ብዙ ነውና፥ ከአማልክትም ሁሉ በላይ የተፈራ ነውና።
አወዳድር
{{ጥቅስ}} ያስሱ
2
መዝሙረ ዳዊት 96:2
ለጌታ ዘምሩ ስሙንም ባርኩ፥ ዕለት ዕለትም ማዳኑን አውሩ።
3
መዝሙረ ዳዊት 96:1
ለጌታ አዲስ መዝሙር ዘምሩ፥ ምድር ሁሉ፥ ለጌታ ዘምሩ።
4
መዝሙረ ዳዊት 96:3
ክብሩን ለአሕዛብ ተኣምራቱንም ለሕዝቦች ሁሉ ንገሩ፥
5
መዝሙረ ዳዊት 96:9
በቅድስናው ስፍራ ለጌታ ስገዱ፥ ምድር ሁሉ በፊቱ ትናወጥ።
Home
Bible
Plans
Videos