1
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 7:5
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
ለጸሎት እንድትተጉ ከምትስማሙበት ጊዜ ብቻ በቀር፥ ባልና ሚስት አትለያዩ፤ ዳግመኛ ሰይጣን ድል እንዳያደርጋችሁ በአንድነት ኑሩ፤ ሰውነታችሁ ደካማ ነውና ።
አወዳድር
{{ጥቅስ}} ያስሱ
2
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 7:3-4
ለሚስትም ባልዋ የሚገባትን ያድርግላት፤ እንዲሁ ሚስትም ለባልዋ የሚገባውን ታድርግለት። ሚስት በራስዋ አካል ሥልጣን የላትም፤ ሥልጣን ለባልዋ ነው እንጂ፤ እንዲሁም ባል በራሱ አካል ሥልጣን የለውም፤ ሥልጣን ለሚስቱ ነው እንጂ።
3
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 7:23
በዋጋ ገዝቶአችኋልና የሰው ተገዦች አትሁኑ።
Home
Bible
Plans
Videos