1
መጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ 20:42
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
ዮናታንም ዳዊትን፥ “በሰላም ሂድ፤ እነሆ፥ እኛ ሁለታችን በእኔና በአንተ፥ በዘሬና በዘርህ መካከል እግዚአብሔር ለዘለዓለም ምስክር ይሁን ብለን በእግዚአብሔር ስም ተማምለናል” አለው። ዳዊትም ተነሥቶ ሄደ፤ ዮናታንም ወደ ከተማ ገባ።
አወዳድር
{{ጥቅስ}} ያስሱ
2
መጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ 20:17
ዮናታንም ዳዊትን እንደ ነፍሱ ይወድድ ነበርና እንደ ገና ማለለት።
Home
Bible
Plans
Videos