1
ኦሪት ዘፀአት 11:1
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
እግዚአብሔርም ሙሴን አለው፥ “በፈርዖንና በግብፅ ላይ ገና አንዲት መቅሠፍት አመጣለሁ፤ ከዚያም በኋላ ከዚያ ይለቅቃችኋል፤ ሲለቅቃችሁም ከመነሻ ገንዘብ ጋር ይሰድዳችኋል።
አወዳድር
{{ጥቅስ}} ያስሱ
2
ኦሪት ዘፀአት 11:5-6
በግብፅም ሀገር ያለ በኵር ሁሉ፥ በዙፋኑ ከሚቀመጠው ከፈርዖን በኵር ጀምሮ በወፍጮ እግር እስካለችው እስከ አገልጋዪቱ በኵር ድረስ፥ የከብቱም በኵር ሁሉ ይሞታል። በግብፅም ሀገር ሁሉ አስቀድሞ እንደ እርሱ ያልሆነ፥ ኋላም ደግሞ እንደ እርሱ የማይሆን ታላቅ ጩኸት ይሆናል።
3
ኦሪት ዘፀአት 11:9
እግዚአብሔርም ሙሴን አለው፥ “ተአምራቴና ድንቄ በግብፅ ሀገር ብዙ እንዲሆን ፈርዖን አይሰማችሁም።”
ቤት
መጽሐፍ ቅዱስ
እቅዶች
ቪዲዮዎች