1
ትንቢተ ሕዝቅኤል 2:2-3
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
በተናገረኝም ጊዜ መንፈስ በእኔ ላይ መጣ፤ አነሣኝም፤ በእግሬም አቆመኝ፤ የሚናገረኝንም ሰማሁ። እርሱም እንዲህ አለኝ፥ “የሰው ልጅ ሆይ! እኔን ወደ አስመረሩኝ ወደ እስራኤል ቤት እልክሃለሁ። እነርሱና አባቶቻቸው እስከ ዛሬ ድረስ ዐመፁብኝ።
አወዳድር
{{ጥቅስ}} ያስሱ
2
ትንቢተ ሕዝቅኤል 2:7-8
እነርሱ ዐመፀኛ ቤት ስለሆኑ ቢሰሙ ወይም ቢደነግጡ ቃሌን ትነግራቸዋለህ። “አንተ የሰው ልጅ ሆይ! የምነግርህን ስማ፤ እንደእዚያ ዐመፀኛ ቤት ዐመፀኛ አትሁን፤ አፍህን ክፈት፤ የምሰጥህንም ብላ።”
3
ትንቢተ ሕዝቅኤል 2:5
“እነርሱ ዐመፀኛ ቤት ናቸውና ቢሰሙ ወይም ቢፈሩ አንተ በመካከላቸው ነቢይ እንደ ሆንህ ያውቃሉ።
ቤት
መጽሐፍ ቅዱስ
እቅዶች
ቪዲዮዎች