1
መዝሙረ ዳዊት 143:10
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
ለነገሥታት መድኀኒትን የሚሰጥ፥ ባሪያው ዳዊትን ከክፉ ጦር የሚያድነው እርሱ ነው።
አወዳድር
{{ጥቅስ}} ያስሱ
2
መዝሙረ ዳዊት 143:8
አፋቸው ከንቱ ነገርን ከሚናገር፥ ቀኛቸውም የዐመፃ ቀኝ ከሆነ አስጥለኝ።
3
መዝሙረ ዳዊት 143:9
አቤቱ፥ በአዲስ ምስጋና አመሰግንሃለሁ፤ ዐሥር አውታር ባለው በገናም እዘምርልሃለሁ።
4
መዝሙረ ዳዊት 143:11
አፋቸውም ከንቱ ነገርን ከሚናገር፥ ቀኛቸውም የዐመፃ ቀኝ ከሆነ፥ ከባዕድ ልጆች እጅ አድነኝ፥ አስጥለኝም።
5
መዝሙረ ዳዊት 143:1
ለእጆቼ ጠብን፥ ለጣቶቼም ሰልፍን ያስተማራቸው አምላኬ እግዚአብሔር ይመስገን፤
6
መዝሙረ ዳዊት 143:7
እጅህን ከአርያም ላክ፥ ከብዙ ውኃም አድነኝ፤ ከባዕድ ልጆችም እጅ፥
7
መዝሙረ ዳዊት 143:5
አቤቱ፥ ሰማዮችህን ዝቅ ዝቅ አድርጋቸው፥ ውረድም፤ ተራሮችን ዳስሳቸው፥ ይጢሱም።
ቤት
መጽሐፍ ቅዱስ
እቅዶች
ቪዲዮዎች