1
መዝሙረ ዳዊት 82:6
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
የኤዶምያስ ወገኖች፥ እስማኤላውያንም፥ ሞዓባውያንም፥ አጋራውያንም፥
አወዳድር
{{ጥቅስ}} ያስሱ
2
መዝሙረ ዳዊት 82:3
ሕዝብህን በምክር ሸነገሉአቸው፥ በቅዱሳንህም ላይ ተማከሩ።
3
መዝሙረ ዳዊት 82:4
“ኑ ከሕዝብ ለይተን እናጥፋቸው፥ ከእንግዲህም ወዲህ የእስራኤልን ስም አያስቡ” አሉ።
4
መዝሙረ ዳዊት 82:8
አሦርም ከእነርሱ ጋር ተባበረ፥ ለሎጥ ልጆችም ረዳት ሆኑአቸው።
Home
Bible
Plans
Videos