የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ሐዋርያት ሥራ 12:7

ሐዋርያት ሥራ 12:7 NASV

የጌታ መልአክም ድንገት ታየ፤ በክፍሉም ውስጥ ብርሃን በራ፤ መልአኩም የጴጥሮስን ጐን መታ አድርጎ ቀሰቀሰውና፣ “ቶሎ ተነሣ!” አለው፤ በዚህ ጊዜ ሰንሰለቶቹ ከእጆቹ ወደቁ።