የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

የሐዋርያት ሥራ 12:7

የሐዋርያት ሥራ 12:7 አማ54

እነሆም፥ የጌታ መልአክ ቀረበ በቤትም ውስጥ ብርሃን በራ፤ ጴጥሮስንም ጎድኑን መትቶ አነቃውና፦ “ፈጥነህ ተነሣ” አለው። ሰንሰለቶቹም ከእጁ ወደቁ።