የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ኢሳይያስ 35:8

ኢሳይያስ 35:8 NASV

በዚያ አውራ ጐዳና ይሆናል፤ የተቀደሰ መንገድ ተብሎ ይጠራል። የረከሱ አይሄዱበትም፤ በመንገዱ ላይ ላሉት ብቻ ይሆናል፤ ቂሎችም አይሄዱም።