ማቴዎስ 14:33

ማቴዎስ 14:33 NASV

ከዚያም በጀልባው ውስጥ የነበሩት፣ “በእውነት አንተ የእግዚአብሔር ልጅ ነህ” ብለው ሰገዱለት።