የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ማርቆስ 10:51

ማርቆስ 10:51 NASV

ኢየሱስም፣ “ምን እንዳደርግልህ ትፈልጋለህ?” አለው። ዐይነ ስውሩም፣ “መምህር ሆይ፤ ዳግም እንዳይ እፈልጋለሁ” አለው።