የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ምሳሌ 6:20-21

ምሳሌ 6:20-21 NASV

ልጄ ሆይ፤ የአባትህን ትእዛዝ አክብር፤ የእናትህንም ትምህርት አትተው። ምን ጊዜም በልብህ አኑራቸው፤ በዐንገትህም ዙሪያ እሰራቸው።