መዝሙር 116:1-2

መዝሙር 116:1-2 NASV

የልመናዬን ድምፅ ሰምቷልና፣ እግዚአብሔርን ወደድሁት። ጆሮውን ወደ እኔ አዘንብሏልና፣ በሕይወት ዘመኔ ሁሉ ወደ እርሱ እጣራለሁ።