የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መዝሙር 15:1-2

መዝሙር 15:1-2 NASV

እግዚአብሔር ሆይ፤ በድንኳንህ ውስጥ ማን ያድራል? በተቀደሰው ኰረብታህስ ማን መኖር ይችላል? አካሄዱ የቀና፣ ጽድቅን የሚያደርግ፤ ከልቡ እውነትን የሚናገር፤