የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መዝሙር 53:1

መዝሙር 53:1 NASV

ሞኝ በልቡ፣ “እግዚአብሔር የለም” ይላል። ብልሹዎች ናቸው፤ ተግባራቸውም ጸያፍ ነው፤ በጎ ነገር የሚሠራ አንድ እንኳን የለም።