የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

2 ወደ ጢሞቴዎስ 1:5

2 ወደ ጢሞቴዎስ 1:5 አማ05

በአንተ ያለውን እውነተኛ እምነት አስታውሳለሁ፤ እንዲህ ዐይነቱ እምነት በመጀመሪያ በአያትህ በሎይድና በእናትህ በኤውኒቄ የነበረ ነው፤ በአንተም እንዳለ ተረድቼአለሁ።