የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

2 ወደ ጢሞቴዎስ 4:8

2 ወደ ጢሞቴዎስ 4:8 አማ05

ከእንግዲህ ወዲህ የጽድቅ አክሊል ተዘጋጅቶ ይጠብቀኛል፤ ይህንንም አክሊል ያ ትክክለኛ ፍርድን ፈራጁ ጌታ በዚያን ቀን ይሰጠኛል፤ የሚሰጠውም ለእኔ ብቻ ሳይሆን የእርሱን መገለጥ ለሚወድዱ ሁሉ ነው።