የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

የሐዋርያት ሥራ 26:16

የሐዋርያት ሥራ 26:16 አማ05

አሁን ግን ተነሥና በእግርህ ቁም፤ እኔ የተገለጥኩልህ አሁን እኔን ባየህበትና ወደፊትም እኔ ለአንተ በምገለጥበት ነገር አገልጋይና ምስክር እንድትሆነኝ ልሾምህ ፈልጌ ነው።