ትንቢተ አሞጽ 5:24

ትንቢተ አሞጽ 5:24 አማ05

ይልቅስ ፍትሕ እንደ ወራጅ ውሃ፥ ጽድቅም እንደማያቋርጥ የወንዝ ውሃ ይፍሰስ።