መጽሐፈ መክብብ 6:9

መጽሐፈ መክብብ 6:9 አማ05

ለምኞት ከመገዛት ይልቅ ባለ ነገር መርካት ይሻላል፤ ይህም ደግሞ ከንቱና ነፋስን ለመጨበጥ እንደ መሞከር ነው።