መጽሐፈ መክብብ 9:18

መጽሐፈ መክብብ 9:18 አማ05

ከጦር መሣሪያ ይልቅ ጥበብ ትሻላለች፤ ነገር ግን አንድ ኃጢአተኛ ብዙ መልካም ነገርን ያጠፋል።