የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ወደ ኤፌሶን ሰዎች 5:1-2

ወደ ኤፌሶን ሰዎች 5:1-2 አማ05

እንግዲህ እንደ ተወዳጅ ልጆች እናንተም የእግዚአብሔርን አርአያ ተከተሉ። ክርስቶስ እንደ ወደደንና እግዚአብሔርን ደስ የሚያሰኝ መልካም መዓዛ ያለው መባና መሥዋዕት አድርጎ ሕይወቱን ስለ እኛ አሳልፎ እንደ ሰጠ እናንተም በፍቅር ኑሩ።