የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ትንቢተ ሕዝቅኤል 18:23

ትንቢተ ሕዝቅኤል 18:23 አማ05

እኔ በክፉ ሰው ሞት የምደሰት ይመስላችኋልን? አይደለም፤ እኔ ደስ የሚለኝ ስለ ኃጢአቱ ንስሓ ገብቶ በሕይወት በሚኖር ሰው ነው፤ ይላል ልዑል እግዚአብሔር።