የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ትንቢተ ሕዝቅኤል 33:9

ትንቢተ ሕዝቅኤል 33:9 አማ05

ኃጢአተኛውን ሰው ከክፉ ሥራው እንዲመለስ ካስጠነቀቅኸው በኋላ፥ ከክፉ ሥራው ሳይመለስ በኃጢአቱ ጸንቶ ቢሞት ግን፥ አንተ ራስህን ከኀላፊነት ነጻ ታደርጋለህ።”