የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ትንቢተ ሕዝቅኤል 36:28

ትንቢተ ሕዝቅኤል 36:28 አማ05

ከዚያም በኋላ ለቀድሞ አባቶቻችሁ በሰጠኋት ምድር ትኖራላችሁ፤ እናንተ ሕዝቤ ትሆናላችሁ፤ እኔም አምላካችሁ እሆናለሁ።