የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ትንቢተ ሕዝቅኤል 37:1-2

ትንቢተ ሕዝቅኤል 37:1-2 አማ05

የእግዚአብሔር ኀይል በእኔ ላይ መጣ፤ የእርሱም መንፈስ እኔን ወስዶ ብዙ አጥንቶች በተከማቸበት ሸለቆ ውስጥ አኖረኝ፤ በአጥንቶቹ መካከል አዙሮ አሳየኝ፤ በዚያም እጅግ የደረቁ በጣም ብዙ አጥንቶች ነበሩ።