የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ትንቢተ ሕዝቅኤል 38:2-3

ትንቢተ ሕዝቅኤል 38:2-3 አማ05

“የሰው ልጅ ሆይ! በማጎግ ምድር የሚገኙት የሜሼክና የቱባል ሕዝቦች ገዢ የሆነውን ጎግን በመቃወም ትንቢት ተናገርበት፤ እኔ ልዑል እግዚአብሔር እርሱን የምቃወም መሆኔን ንገረው።