የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ትንቢተ ሕዝቅኤል 39:25

ትንቢተ ሕዝቅኤል 39:25 አማ05

ልዑል እግዚአብሔር እንዲህ አለ፦ “አሁን ግን የያዕቆብ ልጆች ለሆኑት ለእስራኤል ሕዝብ ምሕረት አደርግላቸዋለሁ፤ እንደገናም አበለጽጋቸዋለሁ፤ ቅዱስ ስሜም እንዳይሰደብ እከላከላለሁ።