የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ትንቢተ ሕዝቅኤል 39:28

ትንቢተ ሕዝቅኤል 39:28 አማ05

ተማርከው ወደ ስደት እንዲሄዱ ያደረግኋቸው እኔ ብሆንም እንኳ አሁን ከእነርሱ አንድም ሰው ወደኋላ ሳይቀር ወደ ገዛ አገራቸው እንዲመለሱ አድርጌአለሁ። ስለዚህ ሕዝቤ እኔ እግዚአብሔር አምላካቸው መሆኔን ያውቃሉ።