የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ትንቢተ ሕዝቅኤል 43:4-5

ትንቢተ ሕዝቅኤል 43:4-5 አማ05

የእግዚአብሔር ክብር በምሥራቁ የቅጽር በር በኩል አልፎ ወደ ቤተ መቅደሱ ገባ። የእግዚአብሔር መንፈስ ወደ ላይ አነሣኝ፤ ወስዶም ወደ ውስጠኛው አደባባይ አስገባኝ፤ ቤተ መቅደሱም በእግዚአብሔር ክብር ተሞልቶ ነበር፤