የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ወደ ገላትያ ሰዎች 6:3-5

ወደ ገላትያ ሰዎች 6:3-5 አማ05

ማንም ሰው ከሌሎች የሚሻልበት ነገር ሳይኖረው “እኔ ከሌሎች እበልጣለሁ” ብሎ ቢያስብ ራሱን ያታልላል። እያንዳንዱ ሰው የራሱን ሥራ መርምሮ ይፈትን፤ ከዚህ በኋላ ራሱን ከሌሎች ጋር በማወዳደር ሳይሆን ለራሱ ብቻ የሚመካበትን ነገር ያገኛል። እያንዳንዱ ሰው የራሱን ሸክም መሸከም አለበት።