የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ኦሪት ዘፍጥረት 35:10

ኦሪት ዘፍጥረት 35:10 አማ05

ደግሞም “ስምህ ያዕቆብ ነው፤ ከእንግዲህ ወዲህ ግን እስራኤል ትባላለህ እንጂ ያዕቆብ ተብለህ አትጠራም” አለው። ስለዚህም እግዚአብሔር ያዕቆብን “እስራኤል” ብሎ ጠራው።