ኦሪት ዘፍጥረት 46:4

ኦሪት ዘፍጥረት 46:4 አማ05

እኔ ወደ ግብጽ አብሬህ እሄዳለሁ፤ ወደዚህ ምድርም ትውልድህን መልሼ አመጣለሁ፤ በምትሞትበትም ጊዜ ዮሴፍ በአጠገብህ ይገኛል።”