ኦሪት ዘፍጥረት 50:26

ኦሪት ዘፍጥረት 50:26 አማ05

ዮሴፍም ዕድሜው መቶ ዐሥር ዓመት ሲሞላው ሞተ፤ አስከሬኑንም በሽቶ አሽተው በማድረቅ በግብጽ ምድር በሣጥን ውስጥ አኖሩት።