ትንቢተ ሆሴዕ 5:4

ትንቢተ ሆሴዕ 5:4 አማ05

የዝሙት መንፈስ በእስራኤል ሕዝብ ውስጥ ስላለና እግዚአብሔርንም ስለማያውቁ ወደ እግዚአብሔር እንዲመለሱ ሥራቸው አይፈቅድላቸውም።