ትንቢተ ኢሳይያስ 17:2

ትንቢተ ኢሳይያስ 17:2 አማ05

የሶርያ ከተሞች ሰው የማይኖርባቸው ባድማዎች ይሆናሉ፤ በጎችና ከብቶች በዚያ ይሰማራሉ፤ የሚያስፈራቸውም አይኖርም።