የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ትንቢተ ኢሳይያስ 19:1

ትንቢተ ኢሳይያስ 19:1 አማ05

ስለ ግብጽ የተነገረ የእግዚአብሔር ቃል የሚከተለው ነው፦ እነሆ፥ እግዚአብሔር በደመና ሆኖ በፍጥነት ወደ ግብጽ ይመጣል፤ የግብጻውያን ጣዖቶች በፊቱ ይናወጣሉ፤ የግብጽ ሕዝብም በፍርሃት ይርበደበዳሉ።