ትንቢተ ኢሳይያስ 53:6

ትንቢተ ኢሳይያስ 53:6 አማ05

ሁላችንም እንደ በጎች ባዝነን ነበር፤ ሁላችንም ወደ ራሳችን መንገድ ሄደን ነበር፤ ነገር ግን እግዚአብሔር የሁላችንንም በደል በእርሱ ላይ አኖረ።