ትንቢተ ኢሳይያስ 54:8

ትንቢተ ኢሳይያስ 54:8 አማ05

እጅግ ከመቈጣቴ የተነሣ ለጥቂት ጊዜ ትቼሽ ነበር፤ ነገር ግን በዘለዓለማዊ ፍቅሬ እራራልሻለሁ፤ ይላል አዳኝሽ እግዚአብሔር።