ትንቢተ ኢሳይያስ 55:9

ትንቢተ ኢሳይያስ 55:9 አማ05

ሰማይ ከምድር ከፍ እንደሚል፥ መንገዴ ከመንገዳችሁ፥ ሐሳቤም ከሐሳባችሁ እጅግ ከፍ ያለ ነው።