ትንቢተ ኢሳይያስ 6:6

ትንቢተ ኢሳይያስ 6:6 አማ05

ከነዚያም መላእክት አንዱ እየበረረ ወደ እኔ መጣ፤ ከመሠዊያው የወሰደው የእሳት ፍም የያዘበት ጒጠት በእጁ ነበር።