ኢሳይያስ 6:6
ኢሳይያስ 6:6 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
ከሱራፌል አንዱ ወደ እኔ ተላከ፤ በእጁም ከመሠዊያው በጕጠት የወሰደው ፍም ነበረ።
ያጋሩ
ኢሳይያስ 6 ያንብቡኢሳይያስ 6:6 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
ከዚያም ከሱራፌል አንዱ፣ ከመሠዊያው ላይ የእሳት ፍም በጕጠት ወስዶ፣ ወደ እኔ እየበረረ መጣ።
ያጋሩ
ኢሳይያስ 6 ያንብቡኢሳይያስ 6:6 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
ከሱራፌልም አንዱ እየበረረ ወደ እኔ መጣ፥ በእጁም ከመሠዊያው በጕጠት የወሰደው ፍም ነበረ።
ያጋሩ
ኢሳይያስ 6 ያንብቡ